Mezmure Dawit In Amharic Pdf 20 Jun 2026
፩. እግዚአብሔር በመከራ ቀን ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያስከብርህ። ፪. ከመቅደስም እርዳታ ይልክልህ፤ ከጽዮንም ይደግፍህ። ፫. የቅዱሳን ቍርባንህን ሁሉ ያስብ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህም ስብ ይቀበል። (ሴላ)
: The Amharic Bible at GeezExperience provides a searchable online text of Psalm 20. mezmure dawit in amharic pdf 20